
OFFLINE
LIVE
Rahel Radio FM – Ethiopia
Rahel Radio is infotainment radio station. The radio station presents Music of different variety, entertaining programs and relevant information. It is established by journalist Rahel.ራሄል ሬዲዮ የተመረጡ ሙዚቃዎች ከመዝናኛ ፕሮግራሞች እና መረጃዎች ጋር የሚቀርቡበት የኢንተርኔት ሬዲዮ ነው፡፡ አባባሎች የቢዚነስ ጉዳዮች አነቃቂ ንግግሮች ሌሎችም በርካታ ቅንብሮች በኢንተርኔት ሬዲዮ ይደመጣሉ፡፡ ራሄል ሬዲዮ በጋዜጠኛ ራሄል ስለሺ መስራችነት የተቋቋመ ሲሆን ላለፉት 5 ዓመታት በተለያዩ ሚዲያዎች ጋር በመስራት የተገኘውን ልምድ እና በዘርፉ ካሉ ሙያተኞች ጋር ያለውን መልካም ግኙነት የጋዜጠኝነት መርህን በተከተለ እና በሙያው ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮችን ለማበርከት በማሰብ የተቋቋመ የኢንተርኔት የሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
Contacts
Email rahelseleshi82@gmail.com
Website http://rahelseleshi.com/
Twitter http://twitter.com/rahel_seleshi